ቪድዮ የአፍሪካ መሪዎች ለኢትዮጵያ ቀውስ ትኩረት መስጠታቸው ተገለፀ ፌብሩወሪ 06, 2022 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪካ ኅብረት ለኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትኄ ለማፈላለግከአህጉሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተጨማሪ ባለሙያዎችንእንደሚያሰልፍ አስታውቋል።