ሩሲያ ዩክሬንን ትወር ይሆን?

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም የሚሆነውን እየጠበቀ ባለበት፤ የዩናይትድ ስቴትስ እና የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለዋወጧቸውን እና ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን "ምንም ይሁን ምን" አገራቸው ዝግጁ መሆኗን የተናገሩበትን ጨምሮ የጦርነት ቃላት ጎልተው መሰማት ይዘዋል።

የአሜሪካ ድምጽ የዋይት ሃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከዋሽንግተን ዘግቧል።