ቪድዮ ጥምቀት በአዲስ አበባ ጃንዩወሪ 19, 2022 Your browser doesn’t support HTML5 "በሃገሪቱ ሰላምና ዕርቅ እንዲወርዱ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልዕክት አስተላልፈዋል።