ቪድዮ ጥምቀት በመቀሌ ጃንዩወሪ 19, 2022 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 “በድሮን ጥቃት ሥጋት ምክንያት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ቀዝቃዛ ሆኖ ማለፉን” አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉ የመቀሌ ነዋሪዎች ተናግረዋል።