መቀሌ ውስጥ የተቸገሩ እናቶችና ህፃናትን ባለሆቴሎች እየረዱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

እጅግ የተቸገሩ ነፍሰ ጡሮችና ህፃናትን ለመርዳት እየተደረገ ባለ ጥረት ውስጥ እየተሳተፈ መሆኑን የመቀሌ የሆቴሎችና መኝታ ቤቶች ማኅበር ገልጿል። የኮሚቴውን የአመራር አባል ያነጋገረው ዓለም ፍስሃ ዝርዝሩን በተያያዘው ዘገባ አካትቷል።
ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም