ደቡብ ወሎ ውስጥ በእምነት ተቋማት ላይ ደርሷል ስለሚባለው ጉዳት
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በህወሓት ቁጥጥር ሥር በነበረበት ወቅት በእምነት ተቋማት ላይ ጉዳት አድርሷል ሲሉ የዞኑ የሃይማኖት አባቶች ተናግረዋል።
የእምነት መሪዎችም ሃይማኖቶቻቸው ከሚፈቅዱት ውጭ ያሉ ተግባራትን እንዲፈፅሙ ይገደዱ እንደነበር ገልፀዋል።
ታጣቂዎቻቸው በሲቪሎችና ሲቪል ተቋማት፣ እንዲሁም በእምነትና ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ጉዳትና ጥቃት እንዳልፈፀሙ የህወሓት መሪዎች ተናግረዋል።