ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራን ቦሌ ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

ለአገራቸው የተለያዩ ድጋፎችን እንደሚያደርጉና በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን እንደሚጎበኙ ሰሞኑን ወደ ትውልድ ሃገራቸው እየገቡ ያሉ ትውልድ ኢትዮጵያ ለቪኦኤ ተናግረዋል። ሪፖርተሮቻችን እስክንድር ፍሬው እና ኬኔዲ አባተ ዛሬ ማለዳ በቦሌ ዓለም አቀፍ ማረፊያ በመገኘት ከተለያዩ አገሮች እየገቡ ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራንን አነጋግረዋል።