አማራ ክልል ለዳያስፖራ እንግዶች ተዘጋጅቷል
Your browser doesn’t support HTML5
ህወሓት ተቆጣጥሮ በቆየባቸው አካባቢዎች ወድመዋል ያላቸውን የመሠረተ-ልማት አውታሮች በበዓሉ ሰሞን ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉትና ለሚገቡት በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ የማስጎብኘት ዕቅድ መያዙን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5