“የመንግሥት ኃይሎች ‘እየፈፀሙ ነው’ ያሉትን “የመብቶች ጥሰት” የተቃወሙ ትውልደ ኢትዮጵያ ዋሺንግተን ላይ ሰልፍ ወጡ
Your browser doesn’t support HTML5
ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ የሚኖሩ የትግራይና የኦሮሞ ማኅበረሰቦች አባላት የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች “እየፈፀሙ ነው” ያሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት የሚቃወም፣ “የአሜሪካ መንግሥት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ” የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት አድርገዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።