አዲሱ ግብረ-ኃይል

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ መንግሥት የተቋቋመው የሚኒስትሮ ግብረ ኃይል፣ የኢሰመኮና የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ምክረ ሐሳቦችን ተግባራዊ የማድረግ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/