“ውሳኔው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ነው” ቢልለኔ ስዩም

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

“ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጦሩን ለመምራት ወደ ግንባር መሄዳቸው የአገሪቱን አንድነት የማረጋገጥና የማስቀጠል ውሳኔ ነው’’ ሲል ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/