የሶማሌ ክልል በፀጥታና በምጣኔ ሃብት ጉዳይ ከጎረቤት ሃገሮች ጋር እየሠራ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ከአጎራባች ሃገሮች ጋር ያላትን የድንበር ፀጥታ ለማረጋገጥ ከሃገሮቹ ጋር እየሠራ መሆኑን የሶማሌ ክልል መንግሥት አስታውቋል።
ከኬንያ፣ ከሶማልያ፣ ከጂቡቲና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ከሌላት ሶማሊላንድ ጋር ድንበር የሚጋራው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር መስጠፋ ኡመርና ምክትላቸው ሰሞኑን ወደ ሃገሮቹ ተጉዘው በዚሁ የድንበር ፀጥታ ጉዳይ ላይ መምከራቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።