የአዲስ አበባ ደህንነት አስተማማኝ መሆኑን የከተማዋ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ገለፁ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ደረጃ እንደሚገኝ የከተማዋ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ገለፁ። የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የሰጡትን መግለጫ በተመለከተ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።