አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ጦርነቱን እንዲቀላቀል መገደዱን ገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ወደ ጦር ግንባር በማቅናት የኢትዮጵያን ወታደራዊ ኃይልን ሊቀላቀል እንደሚችል አስታውቋል። አንድ ስፖርተኛ የሰላም አምባሳደር መሆን እንዳለበት የሚያምነው ኃይሌ ጦርነቱን እንዲቀላቀል መገደዱን ገልጿል። // ዘገባውን የሮይተርስ ነው፤ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ//