ኮንሶ ዞን መረጋጋቱን የክልሉ ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ከተማ ዙሪያና አጎራባች ወረዳዎች ተከስቶ በሺሆች የሚቆጠሩ ዜጎችን ያፈናቀለው ሁከትና የፀጥታ ችግር ተረጋግቶ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።