የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 11ኛው የኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሆኖ ዛሬ በካፋ ዞን ቦናጋ ከተማ ተመሰረተ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ነጋሽ ዎጊሾ በክልሉ ተጣጣኝ እና እኩል የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥልጣን ክፍፍል ይደረጋል ብለዋል።