አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ስለ ከተማው ሁኔታ ገለፃ ተደረገላቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ስለ ደህንነታቸው ለከተማ አስተዳደሩ ጥያቄ አንስተው ምላሽ እንደተሰጣቸው ተገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የአፍሪካ፣ የኤዢያና ፓስፊክ ሀገራት አምባሳደሮች እና ሌሎች የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት፣ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለጻ አድርጓል፡፡ //ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ያዳምጡ//