በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ሰልፍና የነዋሪዎች አስተያየት

በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ እሁድ ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሰልፍ

ዛሬ እሁድ ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም ቁጥራቸው እጅግ የበዛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተው ለኢትዮጵያ መንግሥት ድጋፋቸውን ገልፀዋል። በሰልፉ ላይም ለአንድ ወገን ያደላና የተሳሳቱ ዘገባዎችን ሠርተዋል ያሏቸውን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን አውግዘዋል።

((የአዲስ አበባውን ሰልፍ የተከታተለችው ፀሐይ ዳምጠው ዝርዝሩን ታሰማናለች))

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ሰልፍና የነዋሪዎች አስተያየት