በሁለቱ ኮሚሽኖች የጣምራ ምርመራ ውጤት ላይ የባለሞያ አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከጥቅምት 2012 እስከ ሰኔ 2012 ድረስ በትግራይ ክልል ተፈጽመዋል በተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይበጋራ ያካሄዱትን ምርመራ ውጤት ዕረቡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ይፋ አድርገዋል። በዚህ ምርመራ ውጤት ላይ የባለሞያ አስተያየት ጠይቀናል።