የድሬደማ ከተማ ነዋሪዎች የአደባባይ ሰልፍ

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ ሰላማዊ ሠልፍ ወጥተዋል። ሰላማዊ ሠልፈኞቹ የመከላከያ ሠራዊቱን በመረጃ፣ በስንቅና አብሮ በመዝመት ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።