በኦሮምያ ክልል ከተሞች የተካሄዱ ሰልፎች

Your browser doesn’t support HTML5

ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሠርራዊት ድጋፍ የተገለጸባቸውና በሃገሪቱ ፓርላማ በአሸባሪነት የተፈረጁት ህወሃት እና ሸኔ የተወገዙባቸዉ ሰልፎች ዛሬ በ19 የኦሮምያ ክልል ከተሞች ተካሂደዋል። ሰልፉ ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከል ከተወሰኑት አንዳንድ ተሳታፊዎችን አነጋግረናል።