ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዕድገት ዕድል ድንጋጌ (አጎአ)አባል ሆና መቀጠል ይኖርባታልን?
Your browser doesn’t support HTML5
በጎረጎሳዊያኑ 2000 ዓመተምህረት የተፈረመው የአፍሪካ ዕድገት ዕድል ድንጋጌ (አጎአ) ዩናትይድ ስቴትስ እና አፍሪካዊያን ሀገራትን በንግድ ዘርፍ ያጣመረ ሰነድ ነው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጦርነት እና ሰብዓዊ መብቶች ረገጣ ደጋግሞ ስሟ የተነሳው ኢትዮጵያ ከዚህ የተጠቃሚነት ሰነድ ልትሰረዝ እንደምትችል ስጋት አይሏል።
ሀብታሙ ስዩም ይሄ እንዳይሆን ዘመቻ ከጀመሩ ፣ በአንጻሩ ደግሞ እርምጃው እንዲወሰድ የሚፈልጉ ትውልደ -ኢትዮጵያዊያንን ሀሳብ በመቀጠል ያሰማናል ።