ክትባት ለሚከተቡ ድጎማ ለመስጠት የኒው ዩርክ ከንቲባ ቃል ገቡ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን የኮቪድ-19 ክትባት ያልተከተቡ ሰዎች እንዲከተቡ የሚያስገድደው ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ እያወዛገበ ባለበት ባሁኑ ወቅት፤ ካሁን ቀደም የተሟላ ክትባት የወሰዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በበኩላቸው የማጠናከሪያ ክትባት ለመውሰድ በመዘጋጀት ላይ መሆናቸው ተዘገበ።