የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ሥጋት

Your browser doesn’t support HTML5

በወሎና አካባቢው እየተባባሰ በመጣው ጦርነት ምክንያት የደህንነት ስጋት ላይ መውደቃቸውን አስተያየታቸውን የሰጡ የሐይቅ ከተማ ኗሪዎች ገለጹ፡፡