በሀገረ ሠላም ተፈናቃዮች በችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ሀገረ ሠላም ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች እርዳታ ባለማግኘታቸው በችግር ላይ እንደሚገኙ ተናገሩ።

በሌላ በኩል በከተማው መካከለኛ ሆስፒታል ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ የሕክማና ባለሞያዎች የመድሃኒ እጥረት እንዳለባቸው ገልፀው በአጃቸው ላይ የሚገኘው መድሃኒት በቅርቡ ሙሉ ለሙሉ እንደሚጠናቀቅ ተናግረዋል።