ይህን መሰል አደጋዎች ከመከሰታቸው አስቀድሞ ለመከላከል የተፈጥሮ መከለያዎችን ደግሞ ማበጀት፣ የውሃ ከፍታ መጠንኑን የሚለኩ መጠቆሚያዎችን መግጠም የመሳሰሉ ሥራዎችም እየተሰሩ ነው፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ እና የባህር ዳርቻ ከተሞች ሥጋት
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ዙሪያ በባህር እና ውቅያኖስ ጠረፎች አካባቢ የሚገኙ አገሮች በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ከሚከሰት ከፍተኛ የሆነ ማዕበል ለመጠበቅ የተለያዩ የመከላከል ሥራዎችን በመሥራት ላይ ናቸው፡፡
በዩናይትድ ስቴትስም በተለያዩ ጊዜያት የሚነሱ ወጀቦች እና ማዕበሎች አስከፊ አደጋዎችን አድርሰዋል፡፡