ለእስር ስለታደረጉት ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ እንዲሁም ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ

Your browser doesn’t support HTML5

አረና ትግራይ በተሰኘው በተለይ በትግራይ ክልል ውስጥ ባለው እንቅስቃሴ የሚታወቀው የፖለቲካ ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ አብርሃ ደስታ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ ጠበቃቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል።