የአዲስ መንግሥት ምስረታን አስመልክቶ አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ዛሬ የተቋቋመው መንግሥት የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ መሆኑን የገለጹ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን የሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ቅድሚያ ትኩረቱ መሆን እንደሚገባው አሳስበዋል።