የአየር ንብረት ለውጥ

Your browser doesn’t support HTML5

የአየር ንብረት ለውጥ የዓለማችንን ባህር ዳርቻዎች በእጅጉ እየቀየራቸው ነው። ሞቃት ውሃን መቋቋም ያልቻሉ እንስሳትና እፅዋትም ቀዝቃዛ ወደ ሆኑ አካባቢዎች እየተሰደዱ ነው።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ተፈጥሮ እራሷን ለማከም እያደረገች ያለችውን ትግል ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።