ቪድዮ የሄቲ ስደተኞች ጉዳይ ሴፕቴምበር 23, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 ጥገኝነት ለመጠየቅ በቴክሳስ ግዛት ዴል ሪዮ የደረሱ ከ12ሺ በላይ የሄቲ ስደተኞችን በጅምላ ለማባረር የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር አወዛጋቢ ፖሊሲ በሥራ ላይ አውሏል።