የህወሓት ታጣቂዎች ንፋስ መውጫ ከተማ ውስጥ ጾታዊ ጥቃት መፈፀማቸው ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት ታጣቂዎች ንፋስ መውጫ ከተማ በቆዩባቸው አሥራ አንድ ቀናት ውስጥ በብዙ አዳጊ እና በአዛውንት ሴቶች ላይ ጾታዊ ጥቃት መፈፀማቸውን የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን የሚናገሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ቤት ለቤት እየዞሩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶችም ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የሥነ ልቦና ድጋፍ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።