በኦሮሚያ ክልል 11 ዞኖች ባለፈዉ ዓመት የሰደድ እሳት መነሳቱን ክልሉ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዴሬክተር አቶ ቦንሳ ያደሳ፤ ባለፈዉ ዓመት ብቻ በ11 የክልሉ ዞኖች የሰደድ እሳት በደን ላይ መድረሱን ገለፁ።