የበዓል ዜማዎች ያልተሰሙበት የአዲስ ዓመት ዋዜማ በባህር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
የአዲስ ዓመት በዓልን ከሚያደምቁት ነገሮች አንዱ በየቦታው የሚሰሙት ዘፈኖች ናቸው። “ዘንድሮ ግን እነዚህ ዜማዎች እንደወትሮው አልተሰሙም” ያለችው ባህር ዳር የምትገኘው ዘጋቢያችን በከተማዋ ጎዳናዎች ተዘዋውራ ዘገባ አጠናቅራለች።
Your browser doesn’t support HTML5