በትግራይ ክልል ትምህርት ይጀመራል ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ከአንድ ዓመት እና ስድስት ወር በላይ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት ይጀመራል ተብሏል።
ትምህርት ለመጀመር ትምህርት ቤቶች ምዝገባ የጀመሩ ሲሆን። በጉዳዩ ላይ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና የመምሕራንን አስተያየት ጠይቀናል።
Your browser doesn’t support HTML5