ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

በተለያዩ ግንባሮች በተካሄዱ ውጊያዎች በሺዎች የሚቆጠሩ የህወሓትት ተዋጊዎችን እንደደመሰሰ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የሠራዊቱ የመከላከያ ግንባታ ሥራዎች አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ሠራዊቱ በአራት አርሚ ተደራጅቶ ጥቃት ለመፈጸም ሞክሯል ባሉት የህወሓት ኃይል ላይ ድል መቀዳጀቱን ገልፀዋል፡፡