ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ሲዘዋወር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

Your browser doesn’t support HTML5

ከደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ሲዘዋወር የነበረ 780 ኪሎ ግራም ካናቪስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደንዛዥ ዕፁ ዝውውር መቆጣጠር አስቸጋሪ እየመሆነ መምጣቱንም አስረድተዋል።