የስፔስ ጄኔሬሽን አድቫይዘሪ ካውንስል የአፍሪካ አስተባባሪ ሆኖ የተመረጠው ትንሳኤ አለማየሁ ማነው?
Your browser doesn’t support HTML5
ትንሳኤ አለማየሁ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ የመካኒካል ምህንድስና ተማሪ ነው፡፡ በቅርቡ የስፔስ ጄኔሬሽን አድቫይዘሪ ካውንስል የአፍሪካ አስተባባሪ ሆኖ መመረጥ በተጨማሪም በአፍሪካ ሕዋ ኢንዱስትሪ አሥር ከ30 ዓመት በታች ያሉ ወጣቶች ተብሎም ተመርጧል፡፡ የተሰጠኝን ሹመት ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ስለዘርፉ ይበልጥ መረጃ አግኝተው እንዲሳተፉ ለማገዝ የሚረዳኝ ነው ይላል፡፡