የእምነት አባቶች ጉዳት የደረሰበትን የጨጨሆ መድኃኔዓለም ደብር ጎበኙ
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አባቶች ሰሞኑን በከባድ መሳሪያ ጥቃት ጉዳት የደረሰበትን የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን ዛሬ ጎብኝተዋል።
ጉባዔው በእምነት ተቋማት ላይ የሚደረገውን ጥቃት አውግዞ የሁለም ሀይማኖቶች ተከታዮች ቤተክርስቲያኒቱን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።