የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
"የኢትዮጵያ ነፃነትና ሰላም የኬኒያ ትልቁ ሰላም ነው” ሲሉ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መናገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር ገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚህ ሳምንት በሁለት የአፍሪካ ሃገሮች ያደረጉት ጉብኝት ስኬታማ እንደነበረም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አስታወቁ።
Your browser doesn’t support HTML5