ደሴ ከተማ የጫትና ሽሻ ቤቶች ተዘጉ
Your browser doesn’t support HTML5
ለተዛቡ መረጃዎች መሰራጨትና ለህዝቡ አለመረጋጋት ምክንያት ነው ያለውን ተሰባስቦ ጫት መቃምና ማስቃም እንዲሁም ሽሻ ቤቶችን የደሴ ከተማ አስተዳደር በይፋ ከልክሏል፡፡
ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል የተባለውን ደምብ የተላለፈ አካል በህግ ተጠያቂ እንደሚሆን የከተማዋ ከንቲባ አሳስበዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5