የጠቅላይ ሚስትር ጽ/ቤት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግሥታት መካከል የተደረሰው ወታደራዊ ስምምነት የአቅም ግንባታ ወታደራዊ ትብብርና የመሳሰሉትን እንደሚጨምር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።
መንግሥት በአሸባሪነት የሰየመው ሕወሃት የደቀነው ስጋት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው ጭምር በመሆኑ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዘው ጽ/ቤቱ ጥሪ አቀረበ።