በአዋሽና በዋቤ ሸበሌ ወንዞች ተፋሰሶች ልማት ለመሥራት የጋራ ምክር ቤት ተቋቋመ

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቃዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ አሥር ዩኒቨርሲቲዎች በአዋሽና በዋቤ ሸበሌ ወንዞች ተፋሰሶች ልማት ላይ አብረው ለመሥራት የጋራ ምክርቤት አቋቁመዋል። ወደ ሃያ ሚሊዮን የሚሆን ሰው በሚኖርባቸው የሁለቱ ተፋሰሶች አካባቢዎች የውኃ እጥረት እንዳለና በክረምትም በጎርፍ የሚጠቁ መሆናቸው ተገልጿል።