ድምጽ የደብረ ብርሃኑ ሰልፍ ጁላይ 28, 2021 መስፍን አራጌ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የሚደግፍ ትዕይንተ ህዝብ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብረሃን ከተማ ተካሄደ፡፡