የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር ለቪኦኤ አፋን ኦሮሞ ቃለ ምልልስ አልሰጡም

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ለማ መገርሳ ለቪኦኤ አፋን ኦሮሞ ምንም ዓይነት ቃለ ምልልስ አልሰጡም። በዚህ ጉዳይ ላይ የአሜሪካ ድምፅ የኦሮመኛ ቋንቋ ዋና አዘጋጅ ነሞ ዳንዲ “በቪኦኤ አፋን ኦሮሞ ዝግጅት በኩል እንኳንስ አቶ ለማን አግኝቶ ቃለ ምልልስ ማድረግ ይቅርና ሐሳቡም አልቀረበም የተደረገም ሙከራ የለም’ ያለ ሲሆን በጉዳዩ ላይ የቋንቋዎች ዘገባ አቀራረብን ጨምሮ ተጨማሪ ምላሽ ሰጥቷል።