የአፋርና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሳነ መስተዳድሮች ወታደራዊ ጥቃት ፈጽሞብናል ያሉትን ህውሃት በመከላከል ጥሪ አስተላለፉ
Your browser doesn’t support HTML5
“በአማራ ክልል ውስጥ ማንኛውም የመንግሥትና የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ከነገ ጀምሮ ይክተት” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ዛሬ እሁድ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጡት መግለጫ ጥሪ አቀረቡ።