ከ30 ሚሊየን በላይ ብር ስላሰባሰበው የትውልደ- ኢትዮጵያኑ ልዩ ዘመቻ
Your browser doesn’t support HTML5
መኖሪያቸውን በተለይ በዩናይትድ ስቴትስ ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የእስልምና እምነት ተከታዮች ያስተባበሩት ለየት ያለ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሀ ስነስርዓት ተካሄዷል። በዋነኝነት በማህበራዊ መገናኛዎች እና በይነ መረብ አውታሮች ላይ በተደረገው ስነስርዓት ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ፣ በሚሊየን የሚቆጠር ብር በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ እየገነባች ላለችው ሀገራቸው አበርክተዋል።