የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
ሰኔ 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው ሃገር አቀፍ ምርጫ ከአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባት ጅማሮው ጥሩ ነው ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ግምገማቸውን ገለፁ።