የኢትዮጵያ መንግሥት አንዳንድ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችን ከሃገር ሊያስወጣ እንደሚችል አስጠነቀቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ በእርዳታ አቅርቦት ሰበብ ሕወሓትን የሚያስታጥቁ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪዎች መኖራቸውን በመጠቆም፣ መንግስት አንዳንድ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችን ከሀገር ሊያስወጣ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል፡፡