ድምጽ ኮረምና አላማጣን ማስመለሳቸውን አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ጁላይ 14, 2021 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 - “በጀመርነው የሕልውና ትግል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ መብታችንን እናረጋግጣለን” - የአማራ ክልል መንግሥት - “ተኩስ ወደማቆም ድርድር እንዲገቡ ጥሪያችንን በድጋሚ እናሰማለን” - የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት