እየተሰጠ ስላለው የኮቪድ 19 ክትባት ምን ያስባሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባትን መውሰድ ላይ ስጋት አድሮባቸዋል፡፡ ጥርጣሬዎቹ በብዛት ፤ የክትባት አምራቾቹ ላይ እምነት ከማጣት፣ በሃይማኖት፣ በባህል እና በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ እርሶ ስለዚህ ምን ያስባሉ?